Xiaomi Mibro Lite3 Pro Smart Watch for sale & price in Ethiopia

Price : 11,200.00 ETB

Description

‎ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል
‎የልብ ምትን ይለካል
‎ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን
‎ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል
‎ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል
‎ቴክስት መላክ/መቀበል የሚችሉበት
‎ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል
‎የራሱ አላርም አለው
‎በደማችን ውስጥ ያለውን የኦክስጅን መጠን ይለካል

Show Contact