Clay brick ሸክላ ጡብ in Ethiopia

Price : 25.00 ETB

  • Posted
    2 months ago
  • Brand
    MAKITA

Description

የሸክላ ጡብ በብዙ ዓይነት ግንባታዎች ውስጥ ከፍተኛ ጥቅም አለው ፣ ይህም ጥንካሬው፣ ሙቀትና እና ድምጽን የመከላከል ባህሪዎቹ ምክንያት ነው።

የሸክላ ጡብ በብዛት የምንጠቀምባቸው ግንባታዎች

🧱 1. የቤት ግንባታ (Residential Buildings)

የቤት ግንባታ፣ ኮንዶሚኒየም እና መሰል ግንባታዎች

🧱 2. የንግድ ህንፃዎች (Commercial Buildings)

ሱቆች፣ የመደብር ህንፃዎች፣ መድረክ እና የገበያ ቦታዎች።

🧱 3. የኢንዱስትሪ እና የማኑፋክቸሪንግ ህንፃዎች (Industrial Buildings)

ፋብሪካዎች፣ የማከማቻ እና የማከማቻ ማዕከላት፣ እሳትን የሚቋቋሙ ክፍሎች

🧱 4. የትምህርትና የጤና ህንፃዎች (Institutional Buildings)

ትምህርት ቤቶች፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ሆስፒታሎች፣ ጤና ጣቢያዎች።

🧱 5. መከለያ ቅጥሮች (Boundary & Retaining Walls)

       ቤት አካባቢ ቅጥር፣ የቦታ መከለያ፣ 

🧱 6. ባህላዊ እና ልዩ ግንባታዎች

  ቤተ ክርስቲያን፣ ቤተ መቅደስ፣ የታሪክ መዘክሮች ፣ ባህላዊ ቤቶች።

🧱 7. የስፖርት እና መዝናኛ ህንፃዎች

የእስፖርት ማዘውተሪያዎች ፣ መዝናኛዎች እንደ ሆቴሎችና ሬስቶራንት።

Telegram : @ClaybrickConstructionmaterials

                

                 : https://... Show full contact"phoneondesc" style="color: #03b031; font-weight: bold;" href="tel:+251982111098" onclick="showPhone(209519, +251982111098)"> Show phone

#Brick

#ጡብ

#shekla

#ጡብ

#Claybrick
Show Contact