አፓርትመንት for sale & price in Ethiopia

Price : 9,700,000.00 ETB

Description

️ዲጂታል ካርታ ለእያንዳንዱ ቤት የተዘጋጀላቸው
በ ፍሎር 4አባወራዎችን የያዘ

️50%  ብቻ በመክፈል ቁልፍዎን ይረከቡ ቀሪዉን ያለምንም ወለድ እየኖሩበት መክፈል ይችላሉ ::

በ 30% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ዉል መዋዋል ይችላሉ

Location :- ሰሚት 72

ባለ 2 መኝታ 
(97ካሬ)

ባለ 2መኝታ ተጨማሪ የእንግዳ መኝታ ቤት ያለው
(136ካሬ &139ካሬ )

ባለ 3መኝታ ተጨማሪ የእንግዳ መኝታ ቤት ያለው
(181ካሬ,191ካሬ እና 201ካሬ )

ሙሉ በሙሉ ጥንቅቅ ብሎ የሚረከቡት
ቁም ሳጥን, ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት

በህንፃው ዉስጥም
በቂ የሆነ ባለ 2ወለል የመኪና ማቆሚያ
የከርሰ ምድር ዉሃ
የቆሻሻ መወርወሪያ (garbage chute)
ተጠባባቂ ጀነሬተር
በካርድ የሚሰራ ሊፍት
(1200ካሬ ) ላይ ያረፈ  የተንጣለለ ቴራስ

ለበለጠ መረጃ እና ቀጠሮ ለማስያዝ :-

️️️  2519637****** Show phone
                        
                        
                      ይደዉሉ::
Show Contact