የራሳቹን ቢዝነስ ለመጀመር ላሰባቹ በርበሬን ጨምሮ የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን መፍጨት የሚችል ማሽን ይዘንላቹ መተናል for sale & price in Ethiopia

Price : 170,000.00 ETB Negotiable

  • Posted
    2 months ago

Description

የራሳቹን ቢዝነስ ለመጀመር ላሰባቹ በርበሬን ጨምሮ የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን መፍጨት የሚችል ማሽን ይዘንላቹ መተናል
ማሽኑ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው
መጠኑ አነስተኛ በመሆኑ በቤቶም ሆነ አነስ ባለ ቦታ መጠቀም ያስችሎታል
በተጨማሪም ያለምንም ወጪ በቤቶ ቆጣሪ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን
የተለየ መተግበሪያ indicator light (የደህንነት መቆጣጠሪያ የተገጠመለት በመሆኑ) ማሽኑ የሚገኝበትን ሆኔታ በማሳወቅ ከድንገተኛ ብልሽት ይታደጎታል
በተጨማሪም Emergency Button የተገጠመለት ሲሆን
እንዲሁም ማሽኖን on/off ማድረጊያ ተገጥሞለታል
ሞተሮን መቀየር ከፈለጉ ያለ ባለሞያ እርዳታ በቀላሉ መቀየር ያስችሎታል
በተጨማሪም ስክሪኑን በመቀያየር ለፈለጉት አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ
ማሽኑ በሰአት 2 ኩንታል በማምረት ቢዝነሶን እንዲያቀላጥፉ ይረዳዎታል
በማሽናችን ባለን ሙሉ እምነት አሰከ 1 አመት warranty እንሰጣለን
ለማዘዝም ሆነ የበለጠ መረጃ ለማግኘት 0922****** Show phone
Show Contact