shop for sale pissa price in Ethiopia

Price : 900,000.00 ETB

Description

ከ 25% እስከ 35% ታላቅ ቅናሽ ለትንሽ ጊዜ ብቻ እሚቆይ
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችው
ድርጅታችን ቴምር ፕሮፐርቲስ በመኖርያ ቤቶች ላይ ብአልን በማስመልከት ከ20-35% ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል
ምን ይሄ ብቻ በደማቋ ታሪካዊታ መሀል ፒያሳ ከአራዳ ጊ ወርጊስ ፊት ለፊት ዘመናዊ የንግድ ማእከል ለወርቅ ቤቶች ,ለቡቲክ, አልያም ሲያሻው ለቢሮ የሚሆኑ G+5 ዘናጭ የገበያ ማእከል ላይ ከ15%-25% ቅናሽ አዘጋጅተናል

በተጨማሪም ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች ከ 759 ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ማለትም ከ10% ቅድመ ክፍያ የተለያየ የካሬ አማራጭ ያላቸውን ቤቶች:-
በመሀል ፒያሳ
በአያት
በጋርመንት
በሶማሌ ተራ ከባለ 1 - 3 መኝታ ዘመናዊ እና ምቹ መኖሪያ ቤቶችን ከ 2ዐ እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ በምቹ አከፋፈል ይዞላችሁ ቀርቧል .
ለበለጠ መረጃ. 0928****** Show phone
ያስታውሱ:- ውላችን በኢትዮጰያ ብር ብቻ ሆኖ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ነው።
#temerproperties#realestate#propertiy#piyasa#ayat#
Show Contact