ጎንለጎን የሚሸጥ 170 ካሬ እና 260ካሬ አያት ዞን 5 price in Ethiopia

Price : 24,000,000.00 ETB

Description

###ለሽያጭ የቀረቡ ዘመናዊ ቪላዎች በአያት ዞን 5 በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ በሆነው አያት ዞን 5 አካባቢ፣ በዘመናዊ ዲዛይን እጅግ ውብ ሆነው የተሰሩ ሁለት ቪላ ቤቶችን ለሽያጭ አቅርበናል። እነዚህ ጎን ለጎን የተገነቡ ቪላዎች ለሁለት ቤተሰቦች ጎን ለጎን አለያም አንዱን መረጦ መወስድ ይቻላል
##ቪላ ፦ 1 🧶ስፋት-------260ካሬ
🧶መኝታ------5መኝታ(የራሱ ሽንት ቤት+ቁምሳጥን ያለዉ
🧶ክችን------2 አንድ ሳ
🧶የመኪና ፓረኪንግ-----4
ዋጋዉ 35ሚሊዬን ዉስን ድረድረ አለዉ
• ቪላ 2:
🧶ስፋት --------170 ካሬ
🧶መኝታ-------4መኝታ
🧶ክችን--------2
🧶ፓረኪንግ----2
ዋጋዉ 24ሚሊዬን
• ይዞታ: ዲጂታል ካርታ ያለው
      ለምን እነዚህን ቪላዎች ይመርጣሉ?
• ምቹ አካባቢ: ቤቶቹ የሚገኙት በአያት ዞን 5 ሲሆን፣ ይህም ለትራንስፖርት፣ ለገበያ እና ለሌሎች ማህበራዊ አገልግሎቶች በጣም ምረጥ የሆነ #Location ተመራጭ ያደርገዋል።
• ዘመናዊ ቪላዎች ከVIP ጎሬቤቶች: የቪላዎቹ ዲዛይን የዘመኑን የአኗኗር ዘይቤ ያገናዘበ እና ምቾትን የሚሰጥ ነው።
• ህጋዊ ይዞታ: ሁለቱም ቪላዎች ህጋዊ የሆነ ዲጂታል ካርታ ያላቸው በመሆኑ ምንም አይነት ስጋት የለብዎትም።
• ድንቅ በሆነ አሰራሪ የተሰሩ: በአካባቢው ያለው የንብረት ዋጋ ዕድገት ከፍተኛ በመሆኑ፣ እነዚህን ቪላዎች መግዛትዎ አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ነው።
##እነዚህን እጅግ ዘመናዊ እና ውብ ቪላዎች የራስዎ ለማድረግ ዛሬውኑ ይወስኑ! ለበለጠ መረጃ እና ቤቶቹን ለመጎብኘት በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን።

[+25191
Show Contact