portable menstrual heating pad in Ethiopia

Price : 3,500.00 ETB

  • Posted
    2 hours ago

Description

Portable Menstrual heating pad
️በወር አበባ ወቅት እየታመሙ ተቸግረዋል እንግዲያውስ portable menstrual heating pad ይዘንሎት መጥተናል

     በ ቻርጅ የሚሰራ
     4 የሙቀት ደረጃዎች አሉት           (45/50/55/60 c°) በፈለጉት የሙቀት መጠን እያቀያየሩ መጠቀም የሚየስችል
   ሆድ;ጀርባ ወይም ጎን ላይ ህመም የሚሰማሽ ቦይ ላይ እያቀያየሩ ለመጠቀም የሚመች
  ስራ ቦታ በ እንቅልፍ ሰአት እና በፈለጉት ሠአት መጠቀም ይቻላል
  የራሱ ቫይብሬት ስላለው የህመም ስሜትን ያስታግሳል
ለፍቅረኛ ለልጀ ቢሉ ለጓደኛ የሚሰጡት ምርጥ እቃ
    ዋጋ 3500 ብር
️ 0910****** Show phone
free delivery
ቴሌግራም
Show Contact