amazon fire stick hd for sale & price in Ethiopia

Price : 8,000.00 ETB Fixed

  • Posted
    2 months ago
  • Condition
    New

Description

ቲቪን ስማርት ማድረጊያ ልዩ ቴክኖሎጂ በቲቪዎ ኢንተርኔት መጠቀም ፈልገዉ ከWi-Fi ጋ አልገናኝ ብሎዎታል ?
እንግዲያውስ አዲስ ቲቪ መግዛት ሳይጠበቅብዎ Amazon fire TV stick HD በመግዛት የሚፈልጉትን ፕሮግራም
YouTube , Netflix,HBO,...
በቀጥታ መከታተል ይችላሉ በውስጡ የተለያዩ ጌሞችን እና ሶፍትዌሮችን አውርደው መጠቀም ይችላሉ
የተልያዩ የእግርኳስ ማሳያ አፕሊኬሽኖችን ጭኖ Live እግርኳስ መመልከት የሚያስችል
ከስልክዎ ፣ ከታብሌትዎና ከኮምፒተርዎ ጋር አገናኝተው የተለያዩ ቪዲዮዎችን፣ጌሞችን፣ እንዲሁም ያሻዎትን ነገር በቲቪዎት ላይ ለማየት የሚረዳ
1GB RAM እና 8GB Storage ያለው
Show Contact