Mk 677 for sale & price in Ethiopia

Price : 10,000.00 ETB

  • Posted
    1 month ago

Description

ለቀጭኖች መፍትሄ ከአሜሪካ mk677ቀጥታ አስገባንላችሁ
MK-677 (Ibutamoren) ጥቅሞች

1. የጡንቻን መጠን መጨመር እና ጥንካሬን ማበርታት

ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ የእድገት ሆርሞኖችንና የተፈጥሮ ኢንሱሊን መጠን በማበርታት የስብን መጠን በመቀነስ ትከክለኛ ጡንቻን ይገነባል ።

2. የስብ መጠን መቀነስ

ከፍተኛ የሆነ የእድገት ሆርሞኖችን(GH) በማበርታት የስብ መጠንን ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ መቀነስ ይችላል ።

3. የተስተካከለ የእንቅልፍ ጊዜን ይሰጠናል

የዘርፍ ሳይንቲስቶች እንቅልፍ የእድገት ሆርሞኖችን(GH) እና የተፈጥሮ ኢንሱሊን (IGF-1) በማበርታት የሰውነትን የማገገምና ብቃትን የመጨመር ባህሪ እንዳለው ያስረዳሉ ።

4. የሰውነትን ቆዳ መሸብሸብ ይከላከላል

የእድገት ሆርሞኖች(GH) እና የተፈጥሮ ኢንሱሊን (IGF-1) የሰውነታችንን ቆዳ ከመሸብሸብና ከመቆጣት በመከላከል የቆዳችንን ጤንነት ይጠብቃል

5. ከፍተኛ የማገገም እና ከጉዳት የመጠበቀ ጥቅም

ከከፍተኛ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ የሚጣን ድካምና ዝለት በፍጥነት እንድናገግም ይረዳናል

6. የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል

ተፈጥሮአዊ የምግብ ፍላጎትን በመጨመር ጡንቻን ያበረታል
Show Contact