ባለ 2 መኝታ ፅድት ያለ ቤት 72 ካሬ 1ኛ ፎቅ ላይ for sale & price in Ethiopia

Price : 5,500,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ ቤት
🟢 ባለሁለት መኝታ (72ካሬ፣ ሴራሚክ ወለል፣ 1ኛ ፎቅ፣ ኮንዶሚንየም)
🟢 ክፍል፡ ሳሎን ያለው
🟢 ሰፈሩ፡ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚንየም
🟢 ከአያት - 1 ታክሲ (ቅርብ)፣ ከፒያሳ/ከሜክሲኮ - 2 ታክሲ_ከቦሌ 2 ታክሲ /20 ኪ.ሜ አካባቢ)
🟢 ትምህርት ቤት፡ አራብሳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Golden Goal School፣ የካ ቦሌ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ አንድሮሜዳ ት/ቤት፣ Shinning Stars Academy፣ Global Tongue Academy
🟢 ዉሃ፡ በሳምንት 3/4ቀን አለች
እዳ የዘጋ ካርታ የያዘ
ስም መዞር የሚችል
በባንክ ይሸጣል
ዲጂታል ካርታ ያለው
ፅድት ያለ ኪቺን ካብኔት የተገጠመለት
መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
ኮርኒስ ፍሬም ቻክ
መብራትና በሮች አዲስ
ቁም ሳጥን የተገጠመለት
በጥሩ አጨራረስ
በኦርጅናል እቃዎች
ጽድት ብሎ የተሰራ
በጣም ቆንጆ ቤት
ሰፈሩ ለመኖሪያ ምቹ
ጥሩ ግቢ ያለው
24 የጥበቃ አገልግሎት
የ እግርኳስ ሜዳ
የልጆች መጫወቻ
በጥሩ ዋጋ የሚከራይ
ቤቱን ለማየት ለዋጋ እና ተጨማሪ መረጃ
🟢 መብራት፡ እንደሌላው አካባቢ
🟢 ማብሰያ ክፍል፡ አለው (ካቢኔት የተገጠመለት)
🟢 ሻወር ቤት፡ የራሱ አለው
🟢 ሽንት ቤት፡ የራሱ አለው
🟢 መኪና ማቆሚያ፡ ግቢ ውስጥ
🟢 ለባለትዳር/ለቤተሰብ
5.5 ሚ ብር ቀርበው ይደራደሩ
ለመግዛት  ያዋሩ

️0921****** Show phone

🟢 አማራጭ ቤቶችን ለማግኘት ይደውሉልን

Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ

#ባለሁለት_መኝታ |

#ቦሌአራብሳ #አራብሳ #አያት #BoleArabsa #Arabsa@አስቸኳይ
Show Contact