ezviz ty2 and ezviz ty1 security camera for sale & price in Ethiopia

Price : 7,000.00 ETB

Description

EZVIZ TY2 FULL HD -1080P CAMERA

•በቅድሚያ እራሱ Cameraw ላይ እስከ 256GB Memmory በማድረግ እላዩ ላይ Record አድርጎ Save ያረጋል ሲሞላም እየሰረዘ አዳዲሱን ቀን Save ያረጋል። እስከ 30 ቀን ያስጠቅማል።
•Mi Home የተሰኘውን Application በመጠቀም ዓለማችን ላይ ከየትኛውም ስፍራ በመሆን Videoውን ማየት ፣ Cameraውን 360 Degree ማዟዟር ፣ ድምፅ መስማት እንዲሁም Cameraው አጠገብ ያሉ ሰዎችን ማነጋገር ይችላሉ።
•በ AI የታገዘ SOFTWARE ስላለው የፈለጉትን ሰዓት መርጠው በዛ ሰዓት ላይ የሰው እና የንብረት እንቅስቃሴ ሲኖር መልክት እንዲደርስዎ ማድረግ ይችላሉ።
- በቀን እና በሰዓት ከፋፍሎ Memmory ላይ ስለሚያስቀምጥ የፈለግነውን መርጠን ማየት እንችላለን።
- Memmory ላይ ያለውን በስልካችን ማየት እና Download ማድረግ እንችላለን።


ይህንን ዕቃ መግዛት ወይም ማዘዝ ከፈለጉ
Inbox us on Telegram  @abdiali40
0944****** Show phone ወይም 0929****** Show phone
Show Contact