MONSTER LABS MK 677 for sale & price in Ethiopia

Price : 10,000.00 ETB

  • Posted
    4 days ago

Description

ለቀጭኖች መፍትሄ
የአሜሪካ mk677 MK-677 (Ibutamoren) ይዘንሎ መተናል

የጡንቻን መጠን መጨመር እና ጥንካሬን ማበርታት ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ የእድገት ሆርሞኖችንና የተፈጥሮ ኢንሱሊን መጠን በማበርታት የስብን መጠን በመቀነስ ትከክለኛ ጡንቻን ይገነባል

::

የስብ መጠን መቀነስ ከፍተኛ የሆነ የእድገት ሆርሞኖችን(GH) በማበርታት የስብ መጠንን ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ መቀነስ ይችላል ።

የተስተካከለ የእንቅልፍ ጊዜን ይሰጠናል የዘርፍ ሳይንቲስቶች እንቅልፍ የእድገት ሆርሞኖችን(GH) እና የተፈጥሮ ኢንሱሊን (IGF-1) በማበርታት የሰውነትን የማገገምና ብቃትን የመጨመር ባህሪ እንዳለው ያስረዳሉ

የሰውነትን ቆዳ መሸብሸብ ይከላከላል የእድገት ሆርሞኖች(GH) እና የተፈጥሮ ኢንሱሊን (IGF-1) የሰውነታችንን ቆዳ ከመሸብሸብና ከመቆጣት በመከላከል የቆዳችንን ጤንነት ይጠብቃል

ከፍተኛ የማገገም እና ከጉዳት የመጠበቀ ጥቅም ከከፍተኛ የስፖርታዊ እንቅስቃሴ የሚጣን ድካምና ዝለት በፍጥነት እንድናገግም ይረዳናል

የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል ተፈጥሮአዊ የምግብ ፍላጎትን በመጨመር ጡንቻን ያበረታል
price 10000bir
ነፃ Delivery አገልግሎት እንሰጣለን

️ ክፍለ ሀገርም እንል
0912****** Show phone
Show Contact