ልዩ ቅናሽ በመሀል ቦሌ 18% ቅናሽ for sale & price in Ethiopia

Price : 105,000.00 ETB

Description

#አዲስ_Block_ለሽያጭ_አውጥተናል(Block 5)
በ 980,000ብር

️09 4****** Show phone

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc)
      ቦሌ ወሎ ሠፈር

95% የተገነቡ ካርታ ያላቸው ቤቶች

    169 ካሬ ባለ 2 መኝታ
    201ካሬ  ባለ 3 መኝታ

የሰራተኛ ክፍል( የራሱ ሻወር ሽንት ቤት ያለው) እና ላውንደሪ ቦታ ያለው

80% የተገነቡ ቤቶች እና 20% የተገነቡ

    94ካሬ ........ባለ 1መኝታ
    144ካሬ, 145 ካሬ .....ባለ 2 መኝታ
    150ካሬ .......ባለ 3 መኝታ
    214ካሬ , 216 ካሬ .....ባለ 4 መኝታ

35% የተገነቡ ቤቶች

    94ካሬ ........ባለ 1መኝታ
    144ካሬ, 145 ካሬ .....ባለ 2 መኝታ
    150ካሬ .......ባለ 3 መኝታ
    214ካሬ , 216 ካሬ .....ባለ 4 መኝታ

በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤
የተናጠል ካርታ ያላቸው  
በ4 ወር፣ በአመት ከ6 ወር እና
በ2አመት ከ6 ወር የሚረከቧቸው አማራጮች

ለመኖር፣ ለማከራየት፣ ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው፦ በቦሌ ላይ የመጀመሪያው እና ብቸኛዉ 20,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ ኮምፓውንድ በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል::

️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ
️ የላውንደሪ ክፍል
️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች
️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ

በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች
የከርሰ ምድር ውሃ
የቆሻሻ ማስወገጃ
መዋኛ ገንዳ
የልጆች መጫወቻ
ዘመናዊ ሊፍቶች
አረንጉአዴ ስፍራ
የስ
Show Contact