በቅናሽ ፅድት ያለ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም ቤት for sale & price in Ethiopia

Price : 5,500,000.00 ETB

Description

⭕️የሚሸጥ 20/80
አድራሻ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም
ደረጃ 2ኛ ፎቅ
ስፋት 94 ካሬ ሜትር
ባለ3ምኝታ
ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
ኪቺን ካብኔትም የተገጠመለት
እዳዘግቶ ካርታየያዘ
ድጂታል ካርታ የያዘ
ስም ማዞር ይቻላል
ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ ላይ ይገኛል
አሪፍ ግቢ ያለው
የህፃናት መጫወቻ
የእግርኳስ ሜዳ

ዋጋ 5.5ሚሊየን

️ 0921****** Show phone

🟢 ከአያት - 1 ታክሲ (ቅርብ)፣ ከፒያሳ/ከሜክሲኮ - 2 ታክሲ(ሩቅ/23 ኪ.ሜ አካባቢ)
🟢 ትምህርት ቤት፡ አራብሳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Golden Goal School፣ የካ ቦሌ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ አንድሮሜዳ ት/ቤት፣ Shinning Stars Academy፣ Global Tongue Academy


#ቦሌአራብሳ #አራብሳ #አያት #BoleArabsa #Arabsa
Show Contact