Federal House cooperation and Kavod commercial (Kazanchis Mall) price in Ethiopia

Price : 243,000.00 ETB

Description

ዘመናዊ ሞል/የንግድ ሱቆችን, መሀል በሆነው ካዛንቺስ  በሽያጭ ላይ እንገኛለን።
2B+G+11
ከ 15 ካሬ ጀምሮ - 300 ካሬ ካፌ ድረስ
️የካሬ አማራጭ
1.ምድር  ወለል ዋጋ በካሬ = 378,000
2.አንደኛ ወለል ዋጋ በካሬ = 270,000
3. ሁለተኛ ወለል ዋጋ በካሬ = 256,500
4. ከሦስተኛ እስከ ዋጋ በካሬ = 243,000
ቅድመ ክፍያ=30%
      የቅናሽ አማራጮች
100%ለሚከፍሉ - 20% ቅናሽ
50% ለሚከፍሉ = 10% ቅናሽ  
ከዲዛይኑ አንስቶ ዘመኑን በዋጀና ለግብይት አመቺ በሆነ መልኩ የተነደፈው ዘመናዊው ካዛንቺስ ሞል፤ በርካታ ቁጥር ካላቸው የንግድ ሱቆች በተጨማሪ
  ሲኒማ ቤት፣ የልጆች መጫወቻና የውሃ ፓርክ፣     
  ክሊኒኮች፣ አረንጓዴ ስፍራ፣በቂ የመኪና ማቆሚያ    
  ስፍራ፣ ቨርቹዋል ባንኪንግና ሌሎች የንግድና 
   የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን ያካትታል፡፡
ምቹና ሰፋፊ የዕቃ መጫኛ ሊፍቶች፣ 24/7 የሚሰራ ጄኔሬተርና የማይቋረጥ የከርሰ ምድር ውሃ አቅርቦት እንዲሁም የደህንነት መቆጣጠሪያ ሲሲቲቪ ካሜራ  ተካቶበታል።
     
ለበለጠ መረጃ - 0921****** Show phone - 0703****** Show phone
                        እዩኤል ተበጀ ስዩም
Show Contact