Roto Tanker ከፋብሪካ በቀጥታ የሚመጡ Hdpe Food Grade in Ethiopia

Price : 19,000.00 ETB Negotiable

  • Posted
    1 month ago

Description

ከፋብሪካ በቀጥታ የሚመጡ HDPE ፎድ ግሬድ የፕላስቲክ ታንከሮች።

እነዚህ ታንከሮች በBlow Molding ቴክኖሎጂ የተሰሩ ናቸው፣

ለቤት፣ ቢሮ፣ ወይም የግንባታ ስፍራ ተስማሚ ናቸው። ያሉ መጠኖች (ዋጋ ከፋብሪካ ዋጋ):

500 ሊትር (ቫርቲካል)

500 ሊትር (ሆሪዞንታል)

1,000 ሊትር (ቫርቲካል)

1,000 ሊትር (ሆሪዞንታል)

2,000 ሊትር (ቫርቲካል)

2,000 ሊትር (ሆሪዞንታል)

3,000 ሊትር (ቫርቲካል)

5,000 ሊትር

10,000 ሊትር

ባህሪያት: ከፍተኛ ጥራት ያለው HDPE ፕላስቲክ ነው (የምግብ ደረጃ ጥራት ያለው) እስከ 50 ዲግሪ የሙቀት መቋቋም የሚችል

ቀለም፦ ነጭ

የፋብሪካ ችግር ከተገኘ እቃው ይቀየራል

ከፋይበር ታንከሮች በተለይ ይሻላል – ንጹህ፣ ብዙ ጊዜ የሚቆይ እና አስተማማኝ!

Show Contact