amibara real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 8,800,000.00 ETB

Description

በ10% ቅድመ ክፍያ ከሸራተን በቅርብ ርቀት ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት የሚገኙትን ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት የግሎ ያድርጉ
️ የምስራች ከአሚባራ ፕሮፐርቲ ️

ለ50 ቤቶች የተዘጋጀ ቅናሽ!

በመሀል አዲስ አበባ ከሸራተን በቅርብ ርቀት ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት የሚገኙትን ዘመናዊ እና ቅንጡ አፓርትመንት የግሎ ያድርጉ

ሁለት የመዋኛ ገንዳ, ሲኒማ, የልጆች የእግር ኳስ መጫወቻ ሜዳ, የቅርጫት ኳስ መጫወቻ ሜዳ እንዲሁም የቤት ውስጥ የበረዶ መንሸራተቻ በያዘው ዘመናዊ መንደር ኑሮዎን ያዘምኑ

ቅድመ ክፍያ 10%

ከባለ አንድ እስከ ባለ 3 የመኝታ ቤት አማራጮች
ባለ 1መኝታ 71m2
ባለ 2መኝታ 115m2
ባለ 3መኝታ 157m2

ለበለጠ መረጃ : 0938****** Show phone

አሚባራ ፕሮፐርቲስ
ዘመናዊነት ለሚመርጡ የተገነባ
Show Contact