ባለ 2 መኝታ ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 5,000,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ 20/80
ቦታ ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም
ደረጃ 4ኛ ፎቅ
84ካሬ ሜትር
ባለ2ምኝታ
ሙሉ ሴራሚክ የራሱ ኪቺን ካብኔትም አለዉ
እዳዘግቶ ካርታየያዘ
ድጂታል ካርታ በመሆኑ ወደ ስም ማዞር ይቻላል
ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ ላይ ይገኛል
ሊፍት እየገባለት ነዉ
ይህን ቤት ፈጥነዉ የራሶ ያድርጉ
መሸጫዋጋ 5.ሚሊየን

0921****** Show phone
Show Contact