SANFORD MINI WASHING 2,5KG Washing Machine & Dryer for sale & price in Ethiopia

Price : 16,500.00 ETB

Description

Sanford brand mini washing machine
ብራንድ የሆነ እቃ
ጫማ ቆሸሸ ,ልብሴ አልታጠብ አልያም ልብሴን በምን ላድርቅ ብለዉ ዓሳብ ይዞታል እንግዲያዉስ ትክክለኛዉ ቦታ መተዋል
ከልብስ በተጨማሪ ጫማ ማጠቢያ ብሩሽ ያለው🥾
2.5-3.5 ኪሎ የሚይዝ የማጠብ አቅሙ🩳
1.5 ኪሎ የመጭመቅ አቅሙ
240w የሀይል መጠን ስለሆነ
በማንኛውም ሶኬት መስራት ይችላል እንዲሁም የኤሌክትሪክ ፍጆታን በአስተማማኝ መጠን ይቀንሳል


በብዛት ለሚፈልጉ ቅናሽ እናደርጋለን

0969****** Show phone
0926****** Show phone
Additionally #Free #delivery
በነፃ እቤቶ ድረስ እናደርሳለንUuu
ለክፍለ ሀገር ደንበኞች EMS / DHL እናደርሳለን

ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ

@emarket456
Show Contact