ጊፍት ሪል እስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 109,000.00 ETB

Description

ሁሉንም ማህበረሰብ ያማከለ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ በ መሐል ለገሀር

ሁሉንም አሚኒቲዎች በሚገባ ያሟላ

የሚያቁት ስም ጊፍት ሪልእስቴት ለ 30 ዓመት በታማኝነት የዘለቀ

     ሰፊ አረንጓዴ መዝናኛ ስፍራ

ለነዋሪ አገልግሎት የሚውል የገበያ አዳራሽ

ቤተ-መፀሀፍት እና የስፖርት ማዘውተርያ 

መኖርያዎን በመዲናችን አዲስ አበባ  ማራኪ በሆነው በለገሀር መንደር ውስጥ ያድርጉ

ዘመኑ በደረሰበት የግንባታ ቴክኖሎጅ የተሰራ

ሁሉም አይነት የካሬ አማራጮች ያሉት

ከ 65ካሬ ጀምሮ እስከ 163ካሬ ለሽያጭ አቅርበንሎታል

ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እስከ 15% -22% ቅናሽ ተዘጋጅቷል

ከ 9% ቅድመ ክፍያ
ከ 807,300 ብር የቤት ባለቤት ይሁኑ

ቅድመ ክፍያ ከፍ አድርጎ ለከፈለ ዳጎስ ያለ ቅናሽ እናደርጋለን

የቀሩን ውስን ቦታዎች ናቸው

ጊፍት ሪል እስቴት -ማህበረሰብን እንገነባለን !!
Show Contact