የራሳቹን ቢዝነስ ለመጀመር ላሰባቹ ስክሬን በመቀየር ብቻ በርበሬን ጨምሮ የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን መፍጨት የሚችል ማሽን ይዘንላቹ መተናል for sale & price in Ethiopia

Price : 170,000.00 ETB

  • Posted
    1 month ago

Description

የራሳቹን ቢዝነስ ለመጀመር ላሰባቹ ስክሬን በመቀየር ብቻ በርበሬን ጨምሮ የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን መፍጨት የሚችል ማሽን ይዘንላቹ መተናል
ማሽኑ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው
መጠኑ አነስተኛ በመሆኑ በቤቶም ሆነ አነስ ባለ ቦታ መጠቀም ያስችሎታል
በተጨማሪም ያለምንም ወጪ በቤቶ ቆጣሪ መጠቀም የሚችሉ ሲሆን
የተለየ መተግበሪያ indicator light (የደህንነት መቆጣጠሪያ የተገጠመለት በመሆኑ) ማሽኑ የሚገኝበትን ሆኔታ በማሳወቅ ከድንገተኛ ብልሽት ይታደጎታል
በተጨማሪም Emergency Button የተገጠመለት ሲሆን
እንዲሁም ማሽኖን on/off (ማብሪያ እና ማጥፊያ)ማድረጊያ ተገጥሞለታል
ሞተሮን መቀየር ከፈለጉ ያለ ባለሞያ እርዳታ በቀላሉ መቀየር ያስችሎታል
በተጨማሪም ስክሪኑን በመቀያየር ለፈለጉት አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ
ማሽኑ በሰአት 2 ኩንታል በማምረት ቢዝነሶን እንዲያቀላጥፉ ይረዳዎታል
በማሽናችን ባለን ሙሉ እምነት አሰከ 1 አመት warranty እንሰጣለን
ለበለጠ መረጃ 0922****** Show phone ይደውሉን
Show Contact