4ኪሎ ላይ ሱቅ ለምትፈልጉ price in Ethiopia

Price : 4,700,000.00 ETB

Description

አራት ኪሎ ላይ ሱቅ ለምትፈልጉ
️0929****** Show phone
🫂4ኪሎ ከ ambasador ጀርባ የራሶ ሱቅ ይኖሮታል አሁን..
1.. Basement+ 14
Minimum care..19  care
Maximum care.. 34 care
የ አከፋፈል ሁኔታ.. Progress based
ቅድመ ክፍያ.. 30%
50+ እና ከዛ በላይ ለሚከፍል ደግሞ discount አለን
ሙሉ ለሙሉ መስታወት የሆነ ሲሆን ምንም አይነት ነገር ሱቁን አይከልለውም ማለት ነው
በ fully finished ነው የምናስረክበው
ማከራየት ከፈለጉ companyው እራሱ ያከራይላችሁአል
የ promotion ሥራ companyው  አዘጋጅቶአል
ስለዚህ እናንተ መግዛት ብቻ ነው ሚጠበቀው።
0929****** Show phone
Show Contact