ፅድት ያለ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000,000.00 ETB

Description

⭕️ለሽያጭ የቀረበ ባለ 2 መኝታ
በባንክ ወይም በካሽ የሽያጭ አማራጭ
️ አድራሻቦሌ አራብሳ ነባሩ ሳይት
                 ጨርቆስ አደባባይ   ፅድት ያለ ቤት(የሚገርም ፊኒሺንግ)
️ ስፋት 113 ካሬ
️ ባለ 3 መኝታ
️ ደረጃ 3ኛ
️ ዲጂታል ካርታ

ዋጋ 7 ሚ
🟢 ከአያት - 1 ታክሲ (ቅርብ)፣ ከፒያሳ/ከሜክሲኮ - 2 ታክሲ(ሩቅ/23 ኪ.ሜ አካባቢ)
🟢 ትምህርት ቤት፡ አራብሳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ Golden Goal School፣ የካ ቦሌ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት፣ አንድሮሜዳ ት/ቤት፣ Shinning Stars Academy፣ Global Tongue Academy
እዳ የዘጋ ካርታ የያዘ
ስም መዞር የሚችል
በባንክ ይሸጣል
ዲጂታል ካርታ ያለው
ፅድት ያለ ኪቺን ካብኔት የተገጠመለት
መሬቱ ሙሉ ሴራሚክ የተነጠፈ
  ሰፊ የታጠረ በረንዳ
ኮርኒስ ፍሬም ቻክ
መብራትና በሮች በአዲስ የተቀየረ
በጥሩ አጨራረስ
በኦርጅናል እቃዎች
ጽድት ብሎ የተሰራ
በጣም ቆንጆ ቤት
ሰፈሩ ለመኖሪያ ምቹ
ጥሩ ግቢ ያለው
በጥሩ ዋጋ የሚከራይ

ቪዲዮ በ telegram WhatsApp ለተጨማሪ መረጃ

️ 0921****** Show phone


0921****** Show phone
ሌሎች አማራጭ ቤቶች አሉን
ስቱዲዮ
ባለ 1,2,3
አፓርታማ
ኮንዶሚኒየም
◾️️ከ 2 ሚሊዮን ብር ጀምሮ ቤቶች አሉን
     ️ይደውሉልን
      ️0921****** Show phone

   19
Show Contact