95% ያለቁ አፓርትመንቶች for sale & price in Ethiopia

Price : 9,800,000.00 ETB

Description

#_5ኛ #ብሎካችን_በማራኪ_እይታ_እና_ቆንጆ_ዲዛይን_ለሽያጭ_አውጥተናል
#Ghion_homes(ghion gas
ቦሌ ላይ የመጀመሪያው 20,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ እጅግ ዘመናዊ ኮምፓውንድ

5ኛ ብሎካችን ማራኪ እይታ እና ቆንጆ ዲዛይን
ለሽያጭ አውጥተናል::


የተናጠል ካርታ ያላቸው
በ4 ወር
በ 1አመት
ወይም 2 አመት የሚረከቡት

ከ ባለ 1 መኝታ እስከ ባለ 4 መኝታ አማራጭ

ከተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ጋር ።
ማራኪ ዲዛይን እና ፈጣን ግንባታ
በቂ የተፈጥሮ ብርሃን እንዲሁም ንፁህ እና ነፋሻማ አየር ያገኛሉ
ከ10% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመክፈል የቅናሹ ተጠቃሚ ይሁኑ
በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች

2 ፓርኪንግ
የከርሰ ምድር ውሃ
መዋኛ ገንዳ
የልጆች መጫወቻ
ዘመናዊ ሊፍቶች
አረንጉአዴ ስፍራ
የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)
የግራውንድ ቴንስ መጫዎቻ
ሱፐር ማርኬት

የምናስረክበዎት ቤት ብቻ ሳይሆን ሰላማዊ ሰፈርንም ነው

ዛሬዉኑ ይጎብኙን - ባለ ግርማ ቤትዎ እርስዎን ይጠብቃሉ
ለበለጠ መረጃ

: +251****** Show phone
Show Contact