የአያት አክሲዮን ሺያጭ Share for sale & price in Ethiopia

Price : 112,500.00 ETB

  • Posted
    5 days ago

Description

ያለፉት 5 ዓመታት የትርፍ ክፍፍል፥

2011 ዓ.ም 27.51%
2012 ዓ.ም 26.86%
2013 ዓ.ም 31.37%
2014 ዓ.ም 44%
2015 ዓ.ም 51.38%
የ 250,000 ብር አክሲዮን የገዛ 128,250 ብር አትርፏል

የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዛ 1,026,000 ብር አትርፏል

የ 10 ሚሊዮን ብር የገዛ 5,130,000 ብር አትርፏል

አክሲዮኑን ሲገዙ የእነዚህ ዘርፎች ባለቤት ይሆናሉ ፦

️ የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት
️ የፋይናንስ ኢንቨስትመንት
️ የሆቴል እና ቱሪዝም ኢንቨስትመንት
️ የማርብል ፣ እንጨት እና ኮንክሪት ማምረቻ
️ የትምህርት ኢንቨስትመንት እና
️ የሲሚንቶ ማምረቻ

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500

በብር 250,000 ብር

ከፍተኛ ገደብ የለውም

በጊዜ ባለቤት ይሁኑ ፣ የብዙ ትርፍ ተካፋይ ይሁኑ
Show Contact