Dxn cordyceps for sale and price in Ethiopia

Price : 16,500.00 ETB

  • Posted
    2 weeks ago

Description

DXN Cordyceps Sinesis Mushroom Tablets

ኮርዲሴፕስ የእንጉዳይ ዝርያ ሲሆን የሂማሊያን ወርቅ በመባልም ይታወቃል ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው 3,500 ሜትር ከፍታ ካለው የሂማሊያን ተራራ (ኔፓል) ላይ ነበር  በዓለም ዙሪያ በጣም ውድ ከሆኑ የእንጉዳይ ዝርያዎች አንዱ ነው። ከ 700 በላይ የታወቁ ዝርያዎች ያሉት ሲሆን ነገር ግን ኮርዳሴፕስ ሳይነሲስ ብዙ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን በመያዝ ቀዳሚ ነው። ለመድኃኒትነት ይዘት ካላቸውና ጥቅሞ ላይ ከሚውሉት የእንጉዳይ ዝርያዎች መካከል በጣም የተከበረ እና ዋናው ነው። DXN አለም አቀፍ ካምፓኒ ይህን የማሽሩም ወይም የእንጉዳይ ዝርያ ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ለእናንተ በተለያየ ለመጠቀም በሚያመች መልኩ እያዘጋጀ አቅርቦአል።

የ DXN CORDYCEPS SINESISI Mushroom ጥቅሞች፡-
የተረጋጋ እንቅልፍ እንዲኖረን ያደርጋል።
የተፈጥሮ ፀረ-ካንሰር ባህሪን የያዘ ነው።
የመተንፈሻ አካል ችግርን ያስተካክላል ፣ ይረዳል።
የወሲብ ችግሮችን (Sex drive) ይፈታል።
ከጊዜ በውኋላ የተፈጠረን የዘር ማፍራት ችግርን በወንድም ሆነ በሴት ይፈታል።
ኃይል እና ጉልበትን ይጨምራል።
የማስታወስ ችሎታን ማሻሻል እና ስሜትን ማሻሻል።
የሌሎች ንጥረ ነገሮችን ለሠውነታችን ይጨምራል።
የላቀ የኩላሊት እድሳት እንዲኖረን ይረዳል።
የጉበታችንን ስራ ያስተካክለላል

       Contact :@Ayubt3
        +251****** Show phone
         https://... Show full contact
Show Contact