ማንኛውም የ የአርማታ ሙሌት ስራ price in Ethiopia

Price : 500.00 ETB

  • Posted
    3 weeks ago

Description

* ፉቲንግ ፓድ እና ማት ፋውንዴሽን
* ኮለን እና ስላብ ሙሌት ስራ
* ለ ሳይት ሚክስ - ተጠቃሚዎች ሚክሰር ፣ቫይብሬተር እና ማንኛውም አስፈላጊ ማቴሪያሎችን እናቀርባለን
*ለ ሬዲ ሚክስ - ተጠቃሚዎች በሙያው ላይ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎችን በማቅረብ እንሰራለን
==> የውጭ እና የውስጥ ልስን ስራ

=> ስራችን የስራ ላይ ደህንነት (ሴፍቲን)፣የስራ ጥራትን ፣ተመጣጣኝ ግዜን እና ተመጣጣኝ ዋጋን ያገናዘበ ነው

# በቀ ን እና ለሊት 24 ሰዓት መስራታችን ደሞ ልዩ ያደርገናል**

## ስለመረጡን እና አብረውን ስለሚሰሩ እናመሰግናለን ##

አድራሻ አዲስ አበባ
ስልክ 0912****** Show phone
0921****** Show phone
0712****** Show phone
Show Contact