️Invest in ካዛንቺስ ባምቢስ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት ጋር !!ካዛንቺስ ባምቢስ ሱፐር ማርኬት ሳይት ዝርዝር ከታች ይመልከቱ 114 ካሬ for sale & price in Ethiopia

Price : 12,305,000.00 ETB

Description

️Invest in ካዛንቺስ ባምቢስ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት ጋር !!
+251****** Show phone

ካዛንቺስ ባምቢስ ሱፐር ማርኬት ሳይት ዝርዝር ከታች ይመልከቱ

114 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
115 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
116 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
137 ካሬ ሶስት መኝታ
159 ካሬ ሶስት መኝታ
149 ካሬ ሶስት መኝታ


ቅድመ ክፍያ 10%
ቀሪ ክፍያ በግንባታ ሂደት
3 አመት ከወልድ ነፃ ተከፍሎ የሚያልቅ ነው ።
ህንፃው 5 አሳንሰር (elevator ) እና የመኪና ማቆምያ 5 ምድር ቤት አለው።
በተጨማሪ የመጠባበቂያ የመብራት ጄኔሬትር እና በቂ የውሃ ታንከር አለው።
የከ ርስ ምድር ውሃ
የኢንተርኔት ፣የ ደህነት ካሜራ ፣የእሳት አደጋ ማሳወቂያ አሉት
የጋራ መጠቀሚያ
የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
ባለ 5 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ
የ እስፓርት ማዘውተሪያ
ግዙፍ የዉሀ ማጠራቀሚያ

ሊያመልጦት የማይገባ ውብ አፓርታማዎች

ይህ መኖርያ ስለሚገባዎት እንዳያመልጦት, ማየት ማመን ነውና ይደውሉ የሳይት ጉብኝት


Show Contact