apartment for sale Gerji price in Ethiopia

Price : 102,000.00 ETB

Description

'ገርጅ ኢምፔሪያል'
ይህ ከእስካሁኖቹ ሳይቶች እጅግ የተለየ አማራጭ ነው (All about location &Quality Matters)
በማስታወቂያ ዋጋ ከታላቅ ቅናሽ ጋር ባለ (2 እና 3 መኝታ) አፓርታማዎችን በይፋ ለሽያጭ አቅርበናል።
ዋጋ:
️ቅድሚያ=100% ሲከፍሉ በካሬ=96,000ብር
️ቅድሚያ=70% ሲከፍሉ በካሬ=102,000ብር
️ቅድሚያ=50% ሲከፍሉ በካሬ=108,000ብር
️ቅድሚያ=25% ሲከፍሉ በካሬ=120,000ብር
~የቤቶቹ ስፋት:-
ባለ 2 መኝታ ቤት:
115.5ካሬ እና 127.5ካሬ
(ባለ 3 መኝታ ቤት + የሰራተኛ ክፍል)
170ካሬ፣172.5ካሬ እና 212ካሬ
️ቀሪ ክፍያው=በ 24ወራት ጊዜ ውስጥ: በ 6ዙር ክፍያ : በየ(4)ወራት ልዩነት(gap) ቀስ እያሉ ከፍለው ያጠናቅቃሉ።
ማስረከቢያ ጊዜ=1 ዓመት ከ 6 ወር ውስጥ።
~ግንባታው የደረሰበት ደረጃ=70% የተጠናቀቀ!
️የህንፃው ልዩ አገልግሎቶች(Building Aminities):
24ሰዓት የማይቋረጥ የከርሰምድር ውኃ
ከምድር በታች -3 ወለል የመኪና ማቆሚያ
2 ሊፍቶች ከነ ተጠባባቂ ጀነሬተር ጋር
አንድ ሙሉ ወለል እጅግ ዘመናዊ ጂም እና ስፓ
ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ (17ኛ ፎቅ) ላይ እስከ 500ካሬ የሚሆን የጋራ ቴራስ
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ እና የመሳሰሉት
የግንባታችን ጥራት እንዲ ነው አንልዎትም‍️ በአካል ይጎብኙና እራስዎ ይመሰክራሉ። በጥንቃቄና በፍጥነት እየተገነባ ነው
ለበለጠ: በ 0928****** Show phone

ይደውሉልን።
Show Contact