apartment for sale bulbula price in Ethiopia

Price : 125,000.00 ETB

Description

በቦሌ ቡልቡላ G+4 አፓርትመንት በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው ቤት ለሽያጭ አቅርበናል።
ባለ 2 መኝታ 105 ካሬ
ዋጋው 13.2 ሚሊየን
ቅድመ ክፍያው 30%
3.9 ሚሊየን ብር

ባለ 3 መኝታ 123 ካሬ
ዋጋው 15.4ሚሊየን
ቅድመ ክፍያው 30%
4.6 ሚሊየን ብር

የሚረከቡት በፉሊ ፊኒሽድ ሲሆን ኪችን ካቢኔት እና ቁምሳጥን አያካትትም
የክፍያ ግዜው 1 አመት ሲሆን
ማስረከቢያ ግዜ 1 አመት ነው።

‍️ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን መግቢያ እና መውጫ ቦታ ላይ የጥበቃ አገልግሎት ይሰጣል
ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን በተለይ ለልጆች እና ከፍ ያለ ፎቅ ለማይፈልጉ አመቺ ነው ።

ሜትሮ ሪልእስቴት ከ58 አመት በላይ የቆዩ እህት ድርጅቶች አካል ሲሆን ለምሳሌ፦ ይርጋ ሀይሌ፣ካንጋሮ ፎም እና ጫማ፣ ካፒታል ሲሚንቶ፣ 3F furniture ፣ ሜትሮ ጣሪያ ወዘተ... ናቸው።

️ለበለጠ መረጃ 0928****** Show phone
Show Contact