Lingzhi coffee in Ethiopia

Price : 3,500.00 ETB

  • Posted
    2 weeks ago

Description

በፆም ወቅት ለመጠቀም ተስማሚ ለጤና በሚጠቅሙ ግብአቶች የሚመረተውን የDXN Company Lingzhi Coffee 3 in 1 #instant_coffee እኛ ጋር ያገኛሉ።

የDXN Lingzhi Coffee 3 in 1 ግብአቶች:-
1. ጋኖደርማ እንጉዳይ (ቀይ እንጉዳይ)
2. ዲካፍኔትድ የብራዚል ቡና
3. ኮኮናት

በፆምም በፍስክም ወቅት የቀይ እንጉዳይን ቡና በመጠቀም የምናገኛቸው የጤና በረከቶች:-

1. የሰውነት በሽታ መከላከል ተግባርን ይደግፋል
2.የልብና የደም ሥር ጤናን ይደግፋል
3.የሰውነት ሀይል መጠንን እና የአንጎል ተግባርን ይጨምራል
4.ውፍረትን ይከላከላል
5.በቪታሚኖች እና ማዕድናት የበለፀገ ነው
6.የቆዳ ጤናን ይጠብቃል።
7.የካንሰር ሕዋሳትን ይዋጋል
8.የጨጎራ ጤናን ያሻሽላል
9.የሰውነታችንን የሆርሞን ሚዛናዊነትን እንዲስተካከል ያግዛል

Packaging: 20 sachets each 21 gm in one bag

@Ayubt3


https://... Show full contact
Show Contact