apartment for sale infront of friendship price in Ethiopia

Price : 923,000.00 ETB

Description

ቅድመ ክፍያው 10 % ጀምሮ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የማስታቂያ ዋጋ

923,000 ብር ጀምሮ

AMIBARA PROPERTIES

አድራሻችን
አዲስ አበባ  ከወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት ሲሆን ከ አፍሪካ የጥንቱ ቤት መንግስት 5 ደቂቃ የእግር መንገድ የራቀ ነው። VIEW  በሁሉም አቅጣጫ የሚያምር።

ጊቢው 36,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሲሆን
ለልጆች ሆነ ላዋቂ መዝናኞችን ያሟላ(መዋኛ ገንዳ፣ GYM and SPA)።

የመኖርያ ቤቶች አማራጮቹ ባለ1 ባለ 2 ባለ3 እና ባለ 4 መኝታ ከ71 እስከ 222 ካሬ አማራጭ ቤቶች::

️የአንድነት እና የወዳጅነት ፓርክ ሙሉ እይታ ያለው ።
️ ቢኖሩበት ለመኖሪያ ምቹ ።
️ ቢያከራዩቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው ።
️ለኢንቨስትመንት ቢገዙዋቸው በብዙ የሚያተርፉበት 

የሁሉም የሰው ፍላጎቶቻችዎን ከግምት ውስጥ በማስገባት በተሰራ የአኗኗር ዘይቤ ብቻ የተገደብ ሳይሆን ከዛም የላቀ::

በ አመት የጊዜ ገደብ ውስጥ የሚረከቡት

አሁን ይደውሉ እና ለበለጠ መረጃ
09-8****** Show phone ይደውሉ
Show Contact