ቤት በታላቅ ቅናሽ for sale & price in Ethiopia

Price : 85,500.00 ETB

Description

አባይ ሆምስ ሪል ስቴት በሜክሲኮ ጠማማ ፎቅ ፊት ለፊት gated compound የሆነ መንደርን በመገንባት እጅግ ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ ቤቶችንና ሱቆችን ይዞ ቀርቧል። የአፍሪካ ህብረት፣ ገነት ሆቴል፣ ፌደራል ፖሊስን ጎረቤታችን አድርገን እጅግ አዋጭ በሆነ ቦታ መጥተናል።
ከባለ 1-3 መኝታ ስላቀረብን ሀሳብ እንዳይገባዎ።
Show Contact