Intex ክሪምፕ ያልተደረገ 1m የCAT 6 LAN ኢንተርኔት ኬብል for sale & price in Ethiopia

Price : 150.00 ETB

Description

ክሪምፕ ያልተደረገ 1m የCAT 6 LAN ኢንተርኔት ኬብል
ለብዙ አመታት ኦርጅናል እቃ የሚያቀርበው የኢንቴክስ ምርት የሆነው የኢንትርኔት ኬብል እጅግ በጣም ጠንካራ እና  ፈጣን የኢንተርኔት ኬብል በምትፈልጉት ሜትር አቅርበንላችኃል።
በሁሉም ክልሎች ፈጣን እና ተመጣጣኝ እንዲሁም  ቀልጣፋ የዲሊቨሪ አገልግሎት እንጣታለን።
 
Show Contact