BARDEFU Multi Fuctional የጁስ መፍጫ8 ተግባራትን በአንድ ማሽን መፈፀም ሚችሉበት Blenders, Juicers & Grinders for sale & price in Ethiopia

Price : 10,700.00 ETB

Description

BARDEFU Multi Fuctional የጁስ መፍጫ
8 ተግባራትን በአንድ ማሽን መፈፀም ሚችሉበት
#የጁስ መስሪያ(የጁሲ ጆግ 4L የሆነ)
#ሱፍና በረዶ ለመፍጨት
#የቡና መፍጫ
#የስጋ እና ጨጓራ መፍጫ
#የተለያዩ ጥራጥሬና ቅመማ ቅመሞች መፍጫ
#የተለያዩ አትክልቶች መክተፍ
#ነጭ ሽንኩርትን ጨምሮ የተለያዩ ነገሮችን ገለባ ለመላጥ
#ሽንኩርት፣ድንች፣ካሮት የመሳሰሉትን በፈለጉት ቅርፅ ስላይስ ማረግ ሚችሉበት
#የእንቁላል መምቻ
10,500w ጉልበት ያለው
8ቱም ምለጭ እና ጥርሶቹ የብረት የሆነ
ብዙ ነገሮችን መስራት ምችሉበት Accessory ያካተተ ዘመናዊ መፍጫ
ለቤቶም ሆነ ለስራ ተመራጭ
ይዘዙን በፈጣን Delivery ያሉበት እናደርሳለን
0922****** Show phone
Show Contact