Apartment For Sale price in Ethiopia

Price : 73,000.00 ETB

Description

በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን በሚገኘው ቶፕ ቪው (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ) በሚያምር የከተማ እይታ እና በአራት ኪሎ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቦታ ላይ፣ ማህበረሰብን ባማከለ ተመጣጣኝ ዋጋ ።

በማስታወቂያ ዋጋ: በካሬ 73,000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ!
በ 10% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ! (የቤት ባለቤት ይሁኑ!)
እስከ 50% የባንክ ብድር ተጠቃሚ የመሆን  እድል!

የቅንጦት እና ምቹ የመኖሪያ ስፍራዎች:
• ቶፕ ቪው: በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን፣ በሚያምር የከተማ እይታ (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ)
• ሳንፎርድ አካባቢ: በአራት ኪሎ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት

ወርልድ ክላሲካል ዔሚኒቲ" ያሟሉ፣ ለየት ያለ የኑሮ ዘይቤን የሚያጎናፅፉ ዘመናዊ የግንባታ ዲዛይኖች። ከባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ በካሬ እና በወለል አማራጮች አሉን!

ይህ አስደናቂ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! አሁን ይደውሉና የራስዎን ቤት ይመዝገቡ!
ይደውሉ: 0940****** Show phone
Show Contact