Luxury B+G+2 Beautiful 500 sq.m House for sale in CMC Addis Ababa price in Ethiopia

Price : 260,000,000.00 ETB

Description

ቅንጡ መኖርያ ቤት ለሽያጭ ወጣ በከተማችን ለኑሮ ተመራጭ አካባቢ ውስጥ፣
የግል ቤተመንግሥት ፣ ተወዳዳሪ የማይገኝለት!! አስደናቂ ቤት !!
◈ B+G+2 ዘመናዊ ቤት
◈ በከፍተኛ ጥራት ፣በልዩ ዲዛይን የተሰራ ውብ መኖርያ ቤት
◈ የቤቱ ስፋት= 500 ካሬ
◈ ቤቱ ሰፋፊ 8 መኝታ ክፍሎች አሉት
◈ 2 ሳሎን
◈ 8 መታጠቢያ ቤቶች
◈ 3 ኪችን ክፍሎች
# 5 የመኪና ማቆሚያ ቦታ
◈ ጂም ቤት፣ ጃኩዚ የተሟላ
ቤቱ ተጨማሪ ቢሮ እና የሰረተኛ ክፍሎች አሉት
24 ሰዓት አስተማማኝ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ፅዱ አከባቢ
አከባቢው የአገሪቱ ትላልቅ ተቋማት፣ የአለም አቀፍ ድርጅቶች እና የዲፕሎማቶች መኖሪያ ሰፈር ነው።
ቤቱን ቢያከራዩት በወር እስከ 1 ሚሊዮን ብር ገቢ ያስገኛል።
ለዋናው አስፋልት መንገድ የቀረበ እና እሰከ ቤቱ በር ድረስ አስፓልት መንገድ ያለቀለት
ይህንን ቅርስ ይግዙ ያለ ገደብ በምቾት እና በክብር ይኑሩ ይገባዎታል !!
ዋጋ 260 ሚሊዮን (ድርድር አለው)
ይህንን ቤት ሳያዪት ቤት ለመግዛት አይወስኑ
ለበለጠ መረጀ እና ቤቱን ለማየት ይደውሉልን
0930****** Show phone
Show Contact