የሚከራይ ፈርኒሽድ 4 መኝታ አፓርትመንት ቤት ቦሌ አዲስ አበባ for sale & price in Ethiopia

Price : 200,000.00 ETB

Description

በቦሌ እጅግ ዘመናዊ እና ሙሉ ዕቃ የተሟላለት (Fully Furnished Appartment house ) የሚከራይ ቤት!
ለኑሮ ምቹ በሆነ እና ተመራጭ ቦታ ላይ የሚገኝ የቅንጦት መኖሪያ!

ዋና ዋና ገፅታዎች:

3 ሰፊ የመኝታ ክፍሎች እና ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያለው

ዘመናዊ የኪችን ካቢኔት የተገጠመለት እና በሁሉም ክፍሎች የልብስ ቁምሳጥን ያለው

24 ሰዓት የሚሰራ ሊፍት (Elevator) ያለው

በቂ እና ምቹ የመኪና ማቆሚያ (Parking) ቦታ ያለው
ቦታ: አስፓልት ዳር፤ ለቦሌ 22 እና ለኤርፖርት እጅግ ቅርብ የሆነ ተመራጭ መኖሪያ!

ዋጋ: 200,000 ብር (በወር)
ለበለጠ መረጃ እና ቤቱን ለመጎብኘት ይደውሉ: 0930****** Show phone
Fully furnished beautiful house for rent in bole Addis Ababa
3 bedroom house with extra maid room
newly installed kichen cabinets & each having bedroom clothing box
Sufficient parking space
24 hr Lift machine
Sufficient parking space
On asphalt road,Near to bole 22 and Airport
Price 200,000/month
️ 0930****** Show phone
Show Contact