Suzuki Dzire 2020 Automatic car & price in Ethiopia

Price : 2,800,000.00 ETB

Description

አዲስ ማለት ይቻላል! ገና 25,000 ኪ.ሜ ብቻ የሄደች ድት ያለች ሱዙኪ ዲዛየር!
​በጣም ንፁህ፣ ኮድ 2 (B) ታርጋ፣ አውቶማቲክ ማርሽ። የ2020/11 ሞዴል ስለሆነች አዲስነቷ አልለቀቀም። ገዝቶ መንዳት ብቻ!
​(Available for Wholesale & Retail)
​Why this car?
​ Low Mileage: በ 25,000 ኪ.ሜ ብቻ የተገኘች እንቁ!
​️ Automatic: ለከተማ ትራፊክ በጣም ምቹ የሆነ አውቶማቲክ ማርሽ።
​ Model 2020: የቅርብ ጊዜ ሞዴል፣ ዘመናዊ እና ምቹ።
​We deliver to all regions via courier.
እንዲህ ያለ ንፁህ መኪና አይገኝም! አሁኑኑ ደውሉ!
Show Contact