Toyota Vitz 2010 Original Paint | Factory Condition car & price in Ethiopia

Price : 1,700,000.00 ETB

Description

​"ድንጋይ" የሆነች መኪና! እውነተኛ የጃፓን ጥራት!
​ይህች 2010 Toyota Vitz "ፋብሪካ" (Factory Condition) የምትባል ናት! ሞተሩ አንድም ቀን አልተፈታም፣ ቀለሙም ኦርጅናል (Original Paint) ነው። በ 117,000 ኪ.ሜ ብቻ የተገኘች እንቁ!
​ለምን ይሄን መኪና መግዛት አለብዎ?
​ Factory Condition: ሞተር አልተፈታም (Engine Never Touched)፣ ቀለም አልደረበም (Original Paint)።
​ Low Mileage: 117,000 ኪ.ሜ ብቻ የሄደች።
​ ሁኔታው: ኮድ 2 (B-28)፣ ፍተሻ ያለፈች እና ንፁህ።
​ Modern: ውስጥ ስክሪን የተገጠመለት።
Show Contact