ዘመናዊ መኖ ማቀናበሪያለከብቶቾሞ ሆነ ለድሮዎቾ በሚመቾ መልኩ ስክሬን እየቀያየራቹ መኖን ለማዘጋጀት የሚያስችል for sale & price in Ethiopia

Price : 170,000.00 ETB

  • Posted
    1 week ago

Description

ዘመናዊ መኖ ማቀናበሪያ
ለከብቶቾሞ ሆነ ለድሮዎቾ በሚመቾ መልኩ ስክሬን እየቀያየራቹ መኖን ለማዘጋጀት የሚያስችል
በተጨማሪም ለአጠቃቀም እንዲመች የድህንነት መቆጣጠሪያ(Control Box)የተገጠመለት
የራሱ ማብሪያና ማጥፊያ ያለው
እንደ ፍላጎቶ በSingle እንዲሁም በ 3 Phase መጠቀም ሚችሉት
ለመኖ የሚሆን ምግብ የማዘጋጀት ፍጥነቱ በምትመርጡት ሞተር የተለያየ ቢሆንም በትንሹ በሰዐት እስከ 2 ኩንታል ማዘጋጀት የሚያስችል
እንደ ፍላጎቶ በቢንዚንም ሆነ በናፍጣ መጠቀም ሚችሉት
0922****** Show phone
Show Contact