treadmill for sale & price in Ethiopia

Price : 225,000.00 ETB

  • Posted
    6 days ago
  • Condition
    New

Description

ያመጣንላችሁ ዘመናዊ የሆነዉን የ21ክፍለ ዘመን የተመረተዉን የREEBOK ድርጅት ምርት የሆነውን REEBOK JET 300+ የመሮጫ ማሽን ነዉ
REEBOK JET 300+ የመሮጫ ማሽን
ፍጥነት 20 ኪ.ሜ(Speed 20 km)
15 የማዘንበል ደረጃዎች(15° inclined )
ከፍተኛ የተጠቃሚ ክብደት 140kg
በእጅ የሚይዝ የልብ ምት ዳሳሽ ያለዉ
led screen የሚሮጡበትን ፍጥነት፣ ጊዜ፣ ርቀት፣ ካሎሪ፣ ምት፣ ዘንበል፣ የልብ ምት፣ የታለመ የልብ ምት የሚያሳይ
ታጣፊ እና በቀላሉ መንቀሳቀስ የሚችል
የሩጫ ወለል መጠን L150፣ W51ሴሜ
ፕሮግራሞች የሚያካትቱት፡- 28 ቅድመ-የተዘጋጁ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን፣ 10 በተጠቃሚ የተገለጹ ፕሮግራሞች፣ 3 ዒላማ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን (ርቀት፣ ጊዜ፣ ካሎሪ)፣ 3 ምናባዊ ሩጫዎች

-ይህንን የመሮጫ ማሽን ከ 1 አመት ዋስትና እና ከነፃ ትራንስፖርት ከገጠማ ጋር GAME ON GYM EQUIPMENT HUB አቅርቦሎታል።
ለበለጠ መረጃ እና የመሮጫ ማሽኑን ለማግኘት ከታች ባሉት ስልኮች ይደውሉልን
️️0985****** Show phone
️️0985****** Show phone
አድራሻ -አለምነሽ ኘላዛ የሱቅ ቁጥር 130
-አለምነሽ ኘላዛ የሱቅ ቁጥር 130
Show Contact