Crown Doors for sale & price in Ethiopia
Price : 12,850.00 ETB
- Posted
5 days ago - Brand
Other Brand - Condition
New
Description
ክራውን በሮቻችን ጠንካራናከትውልድ ትውልድ የሚተላለፉ፣
በምስጥ የማይበሉ፣ የማይቸረቸፉ፣ ውሃ ቢነካቸው የማያብጡ
እንዲሁም እሳት ቃጠሎ ቢነሳ ቶሎ የማይቃጠሉና መቋቋም
የሚችሉ ፣ ድምፅን በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንሱ ተደርገው የተመረቱ
ድንቅና ውብ ዘመናዊ በሮች ናቸው፡፡
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ትልቁ የበር ማምረቻ ኩባንያ ነዉ በቀን ከ60
በር በላይ ማምረት አቅም አለን።በሮቻችን ከእንጨት ፋይበር ፣
ከተፈጥሮ ድንጋይ እና ከሲንቴቲክ ኮምፖዚት የተሠሩ ናቸዉ። ሁሉም
የበሮቻችን መቃኖች በር ሲዘጋ ድምፅ የሚያስቀንስ ጐሚኒ
የተገጠመላቸዉ ናቸዉ።
Waterproof **. ውሃ የማይገባ
Fire Resistance**. እሳትን መቋቋም የሚችል
Termite proof**. ምስጥ የማይበላዉ
Durable **. ረዦም እድሜ
Sound Proof*. የድምፅ ማያጋባ
High tensile Strength**. ከፍተኛ ቴንሳይል ጥንካሬ
High Resistance to compression ** በቀላሉ ማይሰበር
Show Contact
በምስጥ የማይበሉ፣ የማይቸረቸፉ፣ ውሃ ቢነካቸው የማያብጡ
እንዲሁም እሳት ቃጠሎ ቢነሳ ቶሎ የማይቃጠሉና መቋቋም
የሚችሉ ፣ ድምፅን በከፍተኛ ደረጃ እንዲቀንሱ ተደርገው የተመረቱ
ድንቅና ውብ ዘመናዊ በሮች ናቸው፡፡
ድርጅታችን በኢትዮጵያ ትልቁ የበር ማምረቻ ኩባንያ ነዉ በቀን ከ60
በር በላይ ማምረት አቅም አለን።በሮቻችን ከእንጨት ፋይበር ፣
ከተፈጥሮ ድንጋይ እና ከሲንቴቲክ ኮምፖዚት የተሠሩ ናቸዉ። ሁሉም
የበሮቻችን መቃኖች በር ሲዘጋ ድምፅ የሚያስቀንስ ጐሚኒ
የተገጠመላቸዉ ናቸዉ።
Waterproof **. ውሃ የማይገባ
Fire Resistance**. እሳትን መቋቋም የሚችል
Termite proof**. ምስጥ የማይበላዉ
Durable **. ረዦም እድሜ
Sound Proof*. የድምፅ ማያጋባ
High tensile Strength**. ከፍተኛ ቴንሳይል ጥንካሬ
High Resistance to compression ** በቀላሉ ማይሰበር
Show Contact
-
YYordanos Last seen 4 days ago
Registered 1 year ago - Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.