ሙሉ የወንዶች የውበት ሳሎን እቃዎች Full Men's Barber shop equipment for sale & price in Ethiopia

Price : 320,000.00 ETB Negotiable

Description

- 4 ወንበር 

- 4 dressing tables (ባለመስታወቶች)

- 1 ስቲም ማሽን

- 1 ማጠቢያ ሴራሚክ

- 2 በኤሌክትሪክ የሚሰሩ ዋና የፀጉር ማስተካከያ ማሽኖች

- 1 በቻርጅ የሚሰራ ዋና የፀጉር ማስተካከያ ማሽን

- 2 በቻርጅ የሚሰሩ የቅርፅ እና የፂም ማሽኖች

- 1 ዘመናዊ ጋሪ

- 1 ውሃ ማሞቂያ ቦይለር አለው

- ከ 3 ወር በላይ የሚያገለግሉ ሙሉ ኮስሞቲክሶች (ስክራፕ ጄል ክሬም የተለያዩ ቅባቶች አልኮል ወዘተ)

- 8 የተለያዩ የ ከስተመር ጋዎኖች እና እጅግ በርካታ ፎጣዎች አሉት

- 32 inch ፍላት ቴሌቭዥን ከነ ሰሃኑ ከነ ረሲቨሩ

- 5 የእንጨት የከስተመር መቀበያ(ወረፋ መጠበቂያ) ወንበሮትች

- 4 የባለሞያ የደንብ ልብስ ቲሸርቶች 

- Digital Neon Light በስሙ የተሰራለት

- ሰፋፊ ባነሮች እና የተለያዩ ስቲከሮች የተሰሩለት (የሚቆሙ እና የሚለጠፉ)

- ማራኪ መብራቶች እና warm ዲም ላይት አለው

መሸጫ ዋጋ: 320ሺ ብር (ድርድር አለው)

ማሳሰቢያ:- ከላይ የተዘረዘሩት እቃዎች በጠቅላላ አዲስ የተገዙ ብራንድ እቃ ሲሆኑ ለ1 ወር ብቻ የሰሩ ናቸው።
Show Contact