temer property for sale & price in Ethiopia

Price : 570,000.00 ETB

Description

እስከ 35% የሚደርስ እውነተኛ ቅናሽ ለትንሽ ጊዜ ብቻ እሚቆይ

ድርጅታችን ቴምር ፕሮፐርቲስ በመኖርያ ቤቶች ላይ ብአልን በማስመልከት ከ20-35% ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል

ምን ይሄ ብቻ በደማቋ ታሪካዊታ መሀል ፒያሳ ከአራዳ ጊ ወርጊስ ፊት ለፊትና በገላ ን ዘመናዊ የንግድ ማእከል ለወርቅ ቤቶች ,ለቡቲክ, አልያም ሲያሻው ለቢሮ የሚሆኑ G+5 ዘናጭ የገበያ ማእከል ላይ ከ15%-25% ቅናሽ አዘጋጅተናል

በተጨማሪም ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች ከ 759 ሺ ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ማለትም ከ10% ቅድመ ክፍያ የተለያየ የካሬ አማራጭ ያላቸውን ቤቶች:-
በሳርቤት
በአዋሬ
በመሀል ፒያሳ
በአያት
በጋርመንት
በሶማሌ ተራ ከባለ 1 - 3 መኝታ ዘመናዊ እና ምቹ መኖሪያ ቤቶችን ከ 2ዐ እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ በምቹ አከፋፈል ይዞላችሁ ቀርቧል
.#ቴምር ሪልስቴት ሱቅ ሽያጭ የተንጣለለ ዘመናዊ ሞል በቃሊቲ(ገላን)

የንግድ ሱቅ
ገላን ሮቢካ ሆቴል ፊትለፊ 26 ካሬ ሱቅ
ግራውንድ=4.5ሚሊየን
1ኛ ወለል=3.2ሚሊየን
2ኛ ወለል= 2.8ሚሊየን
3ኛ ወለል=2.6ሚሊየን
4ኛ ወለል= 2.5ሚሊዮን ብር ጀምሮ

ቅድመ ክፍያ 500ሺ ብር


ለበለጠ መረጃ. 09 8****** Show phone/09 4****** Show phone ይደውሉ

ያስታውሱ:- ውላችን በኢትዮጰያ ብር ብቻ ሆኖ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ ነው።
Show Contact