የንግድ ሱቆች መሃል 4ኪሎ ላይ price in Ethiopia

Price : 5,890,000.00 ETB Fixed

Description

የንግድ ሱቆች መሃል 4ኪሎ ላይ
AKOYA properties
4ኪሎ ቱሪስት ሆቴል ጀርባ የሚገኝ
10%-20% ልዩ ቅናሽ (እስከ 2 ሚሊዮን የሚደርስ ቅናሽ)
በ 18 ወር የሚረከብ
ከ 19 ካሬ እስከ 34 ካሬ አማራጭ
30% ቅድመ ክፍያ
ሙሉ ለሙሉ አጠናቀን ነዉ ምናስረክበዉ
19 ካሬ 5,890, 000 ብር
25 ካሬ 7,750,000 ብር
30 ካሬ 9,300,000 ብር
32 ካሬ 9,920,000 ብር
34 ካሬ 10,540,000 ብር
2 Basement+ ground+ 14 floor
parking valet parking
EV charging system
fully finished
panaromic lift
ሙሉ ለሙሉ መስታወት የሆነ ሲሆን ምንም አይነት ነገር ሱቁን የሚከልል ነገር አይኖርም ማለት ነው
ግንባታዉ ካለቀ በኃላ ለሁሉም የንግድ ሱቆች promotion ይሰራል
ሲሲ ቲቪ ካሜራ(CCTV Camera
ለበለጠ መረጃ +251****** Show phone
Show Contact