La Roche-Posay Effaclar Purifying Foaming Gel electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 4,100.00 ETB

  • Posted
    1 day ago
  • Condition
    New

Description

La Roche-Posay Effaclar Purifying Foaming Gel

ለብጉር ተጋላጭ ለሆነና ለሚያብረቀርቅ ቆዳዎ የትኛውን መጠቀም እንዳለብዎ አጥተዋል?

የ Effaclar Purifying Gel ዋና ጥቅሞች:

ጥልቅ ንጽህና: የቆዳ ቀዳዳዎችን (Pores) ውስጥ ዘልቆ በመግባት ቆሻሻዎችንና ከመጠን ያለፈ ዘይትን ያስወግዳል።

pH ሚዛን: የቆዳውን ተፈጥሯዊ ሚዛን (pH) ስለማይረብሽ፣ ብጉር እንዲባባስ አያደርግም።

ከደረቅነት ነጻ: ሳሙናው ቆዳን አያደርቅም፤ ንጹህና ለስላሳ ያደርገዋል።
Show Contact