POZZER STABLIZER television for sale & price in Ethiopia

Price : 8,000.00 ETB

  • Posted
    3 days ago
  • Condition
    New

Description

POZZER PZ-DVR 1500VA
- Original ኃይል መቆጣጠሪያ - ለTV , ለፍሪጅ ,ለWaching machine እና ላሎችም

ባለ 2 ጌጅ የሆነ INPUT እና OUTPUT ያለው DIGITAL 1500Watt STABLIZER

- ከሌሎች ገበያ ላይ የሚለይበት አንሰተኛ የElectric ሀይል ላለበት ቦታ የፈለገ ዝቅተኛ እንኳን ቢሆን 220V በማድረግ ይጨምራል። ለሚበዛበትም ቦታ በተመሳሳይ መልኩ ከ300-400V ወደ 220V ይቀንሰል።
-ከAmerica ለሚመጡ ዕቃዎች 110V output አለው።
-ስልክ ቻርጅ ለማረግ USB OUTPUT አለው።
-Delay እና UNDELAY በተን አለው በዚህም ተጠቅመው መብራት ጠፍቶ ሲመጣ Power Voltage ላይ ተገቢውን ጥናት አድርጎ ጠፍቶ እንዲበራ ማድረግ ይችላሉ።
Show Contact