Christmas Discount for sale & price in Ethiopia

Price : 3,900,000.00 ETB

Description

እንቁላል ፋብሪካ እምቢልታ ሆቴል ጀርባ

በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት እየተገነባ የሚገኝ ለፒያሳ፣አድዋ ሙዝየም እና ለመርካቶ በቅርብ እርቀት ላይ የሚገኝ ዘመናዊ አፓርትመንት።

3B + G + 17

️ ባለ 1 መኝታ, ባለ 2  እና 3 የመኝታ  አማራጭ

      1 መኝታ በ 59 እና 66 ካሬ
      2 መኝታ በ 103 ካሬ
      3 መኝታ በ 150, 157 እና 172ካሬ

በካሬ 65,000 ብር
10% ቅድመ ክፍያ

⏰ በ 3 አመት Delivery time/ ቀሪ ክፍያም በግንባታ ሂደት ሚከፈል ይሆናል

በውስጡ የያዛቸው የጋራ መገልገያዎች

  የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ቦታ.    (Electric car charge)

የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ (Gym)

የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ (Security camera)

ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን አዳራሽ (Hall For Various Events)

ማእከላዊ የቴሌቭዥን አንቴና እና የሞገድ መቀቢያ ሰሀን (Master antenna TV
system)

የእሳት አደጋ መከላከያ (Fire hose cabinets &firefighting system)

አዎ ለመኖሪያ ምቹ እና ተመራጭ በሆነዉ እንቁላል ፍብሪካ።

መልሶ የማይገኝ ምርጥ ኢንቨስትመንት ::

      0964****** Show phone

                    ሻምፕዮን ፕሮፐርቲስ
            ስኬትዎን ከኛ ጋር ያክብሩ!!
Show Contact