ዛሬውኑ መረከብ የምትችሏቸውን ቤቶች በቦሌ ደንበል for sale & price in Ethiopia

Price : 26,180,000.00 ETB

Description

ሪያሊቲሪልስቴት 9ኛ ፕሮጀክቱን በቦሌ ጋዜቦ 100% አጠናቆ ቁልፍ ማስረከብ ጀምረናል።

ለሽያጭ በቀሩን 3 ቤቶች ላይ ዛሬ የሚረከቡዋቸዉን ካርታ የወጣላቸውን የከተማችን እጅግ ቅንጡ አፓርታማ በሽያጭ ላይ ነን ፈጥነዉ የግሎ ያድርጉ።

አፓርትመንቶቻችን በዉስጣቸዉ:- ጅም፣ ሳዉና፣ ስፓ፣ ክለብ ሀውስ እንድሁም ሰፊ ቴራስ ያካተተ ነዉ።
የቤቶቻችንን ጥራት በዓይኖ አይተው ይመስክሩ

ሌላኛዉ መልካም ዜና እዛዉ በቦሌ ጋዜቦ እና በቦሌ አትላስ
ከ ባለ1 እስከ ባለ3 መኝታ አፓርትመንቶችን

እነዚህን ለኑሮም ለኢንቨስትመንትም አዋጭ የሆኑ ቤቶችን ዛሬዉኑ ከሪያሊቲ ሪልስቴት ይግዙ።

️ 0977****** Show phone
Show Contact